ከ 1962 ዓ.ም ጀምሮ ለህሙማን ፈውስ እንሰራለን!

እንኳን ወደ ማይጨው ክሊኒክ በደህና መጡ

ማይጨው ክሊኒክ በ1962 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቀደምት እና ታዋቂ ሐኪሞች ተመስርቶ የተከፈተ የመጀመሪያው የግል ክሊኒክ ነው።

ማይጨው ክሊኒክ

ደረጃውን እና ጥራቱን የጠበቀ የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን 

የወንዶች ግርዛት

በማይጨው ክሊኒክ በዘመናዊ መሣሪያዎች የታገዘ፣ ንጽህናው የተጠበቀ እና አስተማማኝ የግርዛት አገልግሎት በባለሙያዎች እንሰጣለን።

ጠቅላላ የሕክምና አገልግሎት

የተሟላ የሕክምና ምርመራና አገልግሎት ለህፃናት፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች በባለሙያ ዶክተሮች እንሰጣለን።

የላብራቶሪ ምርመራ

በማይጨው ክሊኒክ በዘመናዊ መሣሪያዎች የታገዘ፣ ትክክለኛ እና አስተማማኝ የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።

 

About us

እኛ ማን ነን?

ማይጨው ክሊኒክ በ1962 ዓ.ም የተመሰረተ ከኢትዮጵያ ቀደምት የግል ክሊኒኮች መካከል አንዱ ሲሆን በልምድ እና በታሪክ የታወቀ የሕክምና ተቋም ነው።

በታዋቂ እና በከፍተኛ ሙያ ያላቸው ሐኪሞች ተመስርቶ ከተከፈተ ጀምሮ ለህፃናት፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች የተሟላ የሕክምና አገልግሎት በታማኝነት እየሰጠ ይገኛል።

ክሊኒካችን በተለይ በዘመናዊ መሳሪያና በንፁህ አካባቢ የሚሰጥ የወንዶች ግርዛት አገልግሎት በጥራትና በደህንነት ለረጅም ዓመታት በስኬት እየሰጠ ነው።

ማይጨው ክሊኒክ በአጠቃላይ

1 +
ዓመታት ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት
1 +
ዓመታት ዘመናዊ የወንዶች ግርዛት አገልግሎት
1 +
ደስተኛ ታካሚዎች

ለምን ማይጨው ክሊኒክ?

ማይጨው ክሊኒክ

ማይጨው ክሊኒክ በ1962 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቀደምት ታዋቂ ሐኪሞች ተመስርቶ የተከፈተ የመጀመሪያ የግል ክሊኒክ ነው።

ከመጀመሪያው ጀምሮ በከፍተኛ ባለሙያዎች አገልግሎት የተሰጠ ሲሆን የንጉስ ቤተሰቦችና ህፃናት በቀጠሮ የሚታከሙበት ታማኝ የህክምና ተቋም ነበር።

“ማይጨው” የተባለው ስም ከቀድሞው የማይጨው አደባባይ (አሁን ሜክሲኮ አደባባይ) የተወሰደ ነው።

ያግኙን

ማይጨው ክሊኒክ

ቀድሞ ማይጨው አደባባይ – አሁን ሜክሲኮ አደባባይ) አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ይደውሉልን

+251 911 21 02 59

ኢሜይል

info@maichewclinic.com

error:
Scroll to Top